We will help you make informed decisions by analyzing all the real estate offerings on the ground, including price, location, and construction status.
Our team provides tailored advice to help you avoid overpaying, spot opportunities, and secure the best returns.
We investigate sales contracts and provide valuable advice on how to approach each deal.
Contact us to learn more about our services and how we can help you make informed, strategic decisions in real estate.
ጥረው ግረው ያፈሩትን ሃብት ሪል እስቴት ላይ ማዋል ቀላል ውሳኔ አይደለም።
የጥናት ቡድናችን በአዲስ አበባ እና ዙሪያዋ ለሸያጭ የቀረቡትን ቤቶች ዳስሷል።
ከመረጃዎቹ በመነሳት በሚከተሉት ጉዳዮች ላይ ምክራችንን እንለግሳችን።
• ገበያው ላይ ያሉትን የሪል እስቴት ቤቶች ዝርዘዝር ከዋጋው ያሉበትን ቦታ፧ ግንባታው ያለበትን ደረጃ መረጃ እንሰጣለን።
• ለውሳኔ ያመቾት ዘንድ የቀረቡትን ቤቶች ከጥቅምና ጉዳት፧ ከረጅም ጊዜ እና አጭር ጊዜ አኳያ ያለውን እንድምታ ምክር እንለግሳለን
• በመረጡት የሪል እስቴት ድርጅት ጋር የሚገቡትን ውል ይዘት እንመረምራለን ፥ እናማክራለን።
ለበለጠ መረጃ በአድራሻችን ያግኙን